ጀርመናዊው ምሁር የአገራቸውን የአፍሪካ ፖሊሲ ወጥነት ይጎድለዋል ሲሉ ተቹ

በጀርመን የአፍሪካ ጉዳዮች ተቋም የታተመ አዲስ ሪፖርት የጀርመን ፌዴራላዊ መንግስት ለአፍሪካ ያለውን የውጭ ፖሊሲ ነቅፏል፤ ሪፖርቱ የጀርመን የልማት እርዳታ የአፍሪካን ግብርና የሚጎዳው የአውሮፓ የግብርና ፖሊሲ ጥላ ያጠላበት ነው ብሏል፡፡ “አዳዲስ አድማሶች ለጀርመን…Continue Reading →

የሳልቫ ኪር “ብሔራዊ ምክክር” ዓላማው ስልጣንን ማጠናከር ነው- የሟቹ ጆን ጋራንግ ባለቤት 

የሟቹ የሱዳን ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ኤስፒኤልኤም) መሥራችና መሪ ጆን ጋራንግ ደ ማቢዮር ባለቤት ሪቤካ ንያንዴንግ በደቡብ ሱዳን በቅርቡ ይፋ የተደረገው ‘ብሔራዊ ምክክር’ የጀርባ መግፍኤው ሰላማዊ እና አካታች ውይይትን ለመኮትኮት ሳይሆን…Continue Reading →

የኬንያ ባለስልጣናት ስለኩልብዮው ጥቃት መዋሸታቸውን አዲስ ትንታኔ ጠቆመ

ከሶማልያዋ ኩልቢዮው የተገኙ የቪዲዮ ምስሎችን እና ሌሎችንም ማስረጃዎች በየግላቸው ያጠኑ ሁለት የደህንነት ተንታኞች፣ በዚህ ዓመት ቀደም ሲል የአል-ሸባብ ታጣቂዎች የኬንያ የመከላከያ ኃይል የጦር ሠፈር ጥሰው ገብተው፣ በርካቶችን ከገደሉ በኋላ ከአካባቢው…Continue Reading →